Related Channels
ihklas - Amanaha Branch
አዋሽ ባንክ ኢክላስ አማና ቅርንጫፍ(የተሟላ ከወለድ ነፃ ባንክ/ኢስላምክ ባንክ) የሰራተኞች የቴሌግራም ግሩፕ ያስፈለገው የቅርንጫፉ ሰራተኛ በስራ ዙሪያ አንድ አንድ ጠቃሚ መረጃ ለመለዋወጥ ነው። ግሩፑን ሁሉም መከታተል እና እራሱን አፕዴት ማድረግ ብሎም ሀሳብ መስጠት የሰራውን ሪፖርት ማድረግ መላመድ አለበት። በምል እምነት ነው።ሁሉም በሥራ ፊት እኩል ነው ሁላችንም በሀላፊነታችን ልክ ተጠያቂ ነን።
Subscribers: 1