GOSPEL FOR ALL PEOPLE GROUPS
ሰላም ቅዱሳን የቻናላችን ቤተሰቦች፣ በቻናሉ የሚንለቅላችሁ ፕሮግራሞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስሆን፣ ሌሎችም ተጠቃሚ እንድሆኑ እንድትጋብዙ እናሳስባለን።።✔ መንፈሳዊ መጽሐፍቶች/መጽሔቶችን✔ ወንጌልን ስለማሰራጨት የሚመለከቱ ት/ቶችን✔ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ ት/ቶችን✔ የቆዩ እና አዳድስ አምልኮ መዝሙሮችን✔ አንዳንድ ጠቃሚ አባባሎችን
Subscribers: 496