የክርስቲያን ወጣቶች ህብረት

https://t.me/gcyu9

በዚህ ህብረት ውስጥ#1 መንፈሳዊ የሆኑ መጣጥፎችን በመለጠፍ እንማማር እንጂ ለሌላ መጥፎ ዓላማ ማዋል የተከለከለ ነው።#2 መንፈሳዊ መዝሙሮችን ፣ ስብከቶችን ፣ እይታዎችን በመለጠፍ...አብረን ወደ ክርስቶስ ሙላት እንደግ ዘንድ ግብዣችን ነው።ሳምንታዊ ፕሮግራም ስለጀመርን በየሳምንቱ ዓርብ ምሽት ከ3:30 - 5:00 የሚቆይ መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርት ይኖረናል።ወጣትነታችንን ለክርስቶስ!!

Subscribers: 1959