ማህበረ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ

https://t.me/cwwwa

ይህ #ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ማህበር ነውመዝሙር ጥናትየ መፅሀፍ ቅዱስ ጥናትእግዚአብሔርን አክብረው እሱም ላከበራቸው ቅዱሳን ቀናቸውን እና ዜና ገደላቸውን(1-30) የምናይበትየ ተቸገሩ እህት ወንድሞች መረዳትነዲያንን ማልበስ ና ማብላትቤተ-ክርስቲያን የሌላቸውን ቅዱስ ነገሮች ማሟላትና ማገዝእግዚአብሔር በፈቀደው መጠን እንሠራለን

Subscribers: 326