Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot
"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8#የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።
Members: 2,505
Ethio netየተለያዩ መንፈሳዊ፣ስነልቦናዊ እናማህበራዊ የሆኑ ጠቃሚ እና ትምህርት ነክ ሀሳቦች የሚቀርብበት ገጽ ነው‼ወገኖችን በዚህ ገጽ ላይ አባል(add) በማድረግ ተባበሩ።ዶክተር ማቴዎስ ነኝሰላም ✌️✌️✌️
Members: 628
Welcome members 😊1. በዚህ ግሩፕ ላይ የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኑ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ ።2. ለ high school እና ለ campus የሚሆኑ አጋዝ መፀሀፎችን ታገኛላችሁ።3. ሌላው ለ 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች የተለያዩ የ model እና የ exam ፈተናዎችን እንለቃለን።https://t.me/ Ethio gerade 12 studet Council
Members: 534
ይህ ግሩፕ ማንኛውንም ጤና ነክ የሆኑ ነገሮችን እያነሳን ለመወያየት, ለመተጋገዝ ወይንም ልምድ ለመለዋወጥ ታስቦ የተከፈተ ሲሆን መደረግ የለለባቸው ነገሮች1, የሌሎችን ጥያቄ ወይም ሀሳብ ማጣጣል,ማንቋሸሽ2,አላስፈላጊ ቃላቶችን መጠቀም ......
Members: 73
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለሁላችሁ!ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው 44ተኛ የሰንበት ት/ቤታችንን ምስረታ በዓል አስመልክቶ ነው። በዚህ ግሩፕ የተለያዩ መረጃዎችን ምንለዋወጥ ይሆናል። የሁላችንም ጠንካራ ሀሳብ እና ያልተገደበ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል። መጨመር ያለባቸው አባላት ካሉ በኮመንት መስጫው አስቀምጡልን አልያም በውስጥ መስመር
Members: 54
አዋጅ1/ ማንኛሁም ግለሰብ ከዚ ጉሩፕ መዉጣት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ2/ ከግሩፑ መዉጣት እፈልጋለው ምናምን ምናምን ማለት አይቻልም ምክንያቱም ግዴታሽ ነው ግሩፕ ውስጥ መቆየት3/ ሌላዉ ደግሞ ፓለቲካዊ አጀንዳ ማንሳት አይቻልም ለምን???ምክንያቱም ግሩፑ የተመሠረተው ሙድ ለመያዝ ብቻ ነው።4/ በዚህ ግሩፕ ዉስጥ ለዉስጥም ሆነ በይፋ መጀና
Members: 13
በዚህ ግሩፕ ህግ እና ደንብ እናክብር፡ ማንኛውም ግሩፕ የማይረባ ፎቶ እና ቪዲዮ መልቀቅ አይቻልም፡ ብልግና ስድብ መሳደብ አይቻልም፡ ስለ ብዙ ትምህርታዊ ጥሩ የሆኑ ስነምግባር መናገር ይቻላል፡፡ በዚህ ግሩፑ አላማ ጨዋ ሆነን እንከባበር፡፡
Members: 7
በዚህ ሕብረት ውስጥ በኦርቶዶክስ እና የወንጌል አማኞች መካከል ያለውን ልዩነት ወደ ጎን ትተን በእስልምና ላይ በጋራ እንሰራለን፣ እንማማራለን፣ መረጃ እንቀባበላለን እንዲሁም እንወያያለን።በዚህ ግሩፕ የሚገቡት እስለምና ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር የራስ ጥረት የሚያደርጉ ብቻ ናቸው።ሁሉም ሲገባ ራሱን ያስተዋውቃል። ክርስቲያናዊ ሥነምግባር መታወቂያችን ነው።
Members: 4