Voice of Muslims[VOM]
S=StrengthW=WeaknessO=OpportunityT=Treatsየግሩፑ ዓላማ:-1. የሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድነት ላይ መምከር።2. ልዩነትን በማጥበብ አንድነት ላይ መስራት።3. በመስጂዶች ላይ የምታዩ ክፍተቶችን አብጠርጥሮ በማውጣት በጉዳዩ መወያየት።4. ስለ ዳዒዎቻችን ጉዳይ ላይ በትኩረት መወያየት።5. በከተሞች ዙሪያ ባሉ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ንብረትን በአንድነት ማስጠበቅ።
Members: 60
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot