ለእህቶች በእህቶች የደዕዋ ግሩፕ
ተልዕኮጀመዓችን ጠንካራና ታሪካቸውን አዋቂ ቁርኣንናሐዲስን ተግባር ላይ የሚያውሉ ጀግኖች የሆኑ እናቶች፣ ዘመኑ ያፈራው ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከፍተኛ የምርምርና የጥናት ብቃት ያላቸው እንዲሁም ከውጭም ከሀገር ውስጥም ሊማሩባቸው የሚቋምጡባቸው ታላላቅ ዑለሞችን ሊቃውንትንና ዱዓቶችን የሚወልዱ የሚያሳድጉ ለስኬት የሚያበቁ፣ እናቶችን ለማፍራትና ሃይማኖታዊ ግ/ችን ለ/ጣት ባ/ችን ለመስራት ባቡሩ ጉዞውን ጀምሮል
Members: 485
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot