የሆሳዕና ሙሉ ወንጌል የወጣቶች ሕብረት
ሕብረታችን በሳምንት 2 ጊዜ መደበኛ ፕሮግራሙን ያደርጋል ያም ረቡዕ እና እሁድ ከምሽቱ 3፡00 ሲሆን እርሶም በዕለቱ ተገኝተው በሕብረት እንጸልያለን፣ ጌታን እናመልካለን፣ ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል እንሰማለን እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች እና ሽልማቶች ይበረከታሉ።
Members: 293
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot