የኢትዮጵያዊነት እሴቶች, ወግና ልማዶች ላይ መወያያ መድረካችን ነዉ
፩ የኢትዮጵያዊነት ቡድኑ ራዕይ፣ እሴት ፣ ተልዕኮና ዓላማየኢትዮጵያዊነት ራዕይኢትዮጵያውያን የተሰጠንን ፀጋ አውቀንናና ተጠቅመን፣ በእኩልነትና በፍትሀዊነት አብሮነታችንን አፅንተን፣ በበጎ እሴቶቻችን እኛነታችንን የምንገልፅባት፣ እንዲሁምፍቅር፣ ተስፋና እምነት በአብሮነት የተገነባባትን ታላቋን ኢትዮጵያን ማየትይህንንም እውን ለማድረግ በዚህ ቡድናችን በጥልቀት እንወያያለን። እንተገብረዋለንም
Members: 1,523
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot