Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot
ይህ ግሩፕ ዋና አላማው #ተውሂድን_ማስፋፋት እና መረጃ ና ማስረጃ ላይ በመመስረት የተለያዩ የንጽጽር ትምህርት የሚሰጥበት ግሩፕ ነው።። ግሩፑ ላይ✍️የተከለከሉ ነገሮቶች መካከል፡1, መሰዳደብ ፥ ማንቋሸሽ 🚫2, ያለ ማስረጃ ስሜታቸውን ብቻ እየተከተሉ መወያየት 🚫✅ ማስረጃ በማቅረብ በጽሑፍ ፤ በድምፅ መወያየት ይቻላል።
Members: 1,877
ይህ ግሩፖችን ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊወያይበት የሚችልቃለ እግዚአብሔርንም ለመማማር ተስቦ የተከፈተ የደብራችን ስብከተ ወንጌል ዋና ግሩፕ ነው!!!!!!
Members: 1,545
✔✔ይህ ግሩፕ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች መወያያ ግሩፕ ነው!!!!✔በመከባበር✔በመረጃ እና በማስረጃ✔ አድ በማድረግ😊መወያየት የግሩፑ ህግና ደንብ ነው!✔(1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21)""ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ""
Members: 1,115
ይህ የይእዜ ሚዲያ የመወያያ ግሩፕ ነው። በተለያዩ ድኅረ ገጾቻችንም መከታተል ይችላሉYoutube: https://youtube.com/@yihzeMedia?si=vD5sI-gDh-n2b8XmInstagram: https://instagram.com/yihze_media?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==Facebook: https://www.facebook.com/TikTok: https://vm.tiktok.com/Z
Members: 360
ይህ ግሩኘ የተከፈተው በየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በአይቲ ት/ክ Summer and Weekend ኘሮግራም የተለያዩ የኮምፒውተር ስልጠናወችን ለሚወስድ ተማሪወች እንዲሁም ለማንኛውም የት/ቤቱ ተማሪወች አስፈላጊ የሆኑ መረጃወችን እና ቱተሪያሎችን ለመስጠት የተከፈተ ግሩፕ ነው!!! WE WILL LEARN TODAY AND TOMORROW !
Members: 342
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ይህ የአል ዒናያ የሀድራ ጀመዓ አዲሱ ግሩፕ ነው ከዚህ ቀደም የነበረው በሳይበር ምክንያት ምንም ነገር ማስተካከል አልቻልንም ሰለሆነም አዲስ ቻናል ከፍተናል ሁላችንም አድድ በማድረግ እንተባበር👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/inaya
Members: 303
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የ4ኛ አመት የማኔጅመንት ተማሪዎች የሴክሽን B መረጃ መለዋወጫ እና መወያያ ግሩፕ ነው።ሊንኩን ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ🙏
Members: 272
ይህ ግሩፕ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ዶግማና ቀኖናቸውን የጠበቁ ትምህርቶችን የምንወያይበት የምንማርበት ግሩፕ ነው።
Members: 242
ይህ ግሩፕ ሊፈጠር የቻለው በ18ኛው ዙር የፍትህ አካላት የሥራ ላይ ሰልጣኞች የሥልጠናውን ሞጁል በቀላሉ እንዲያገኙ፣ በተለያዩ የህግ ጉዳዮች በአካባቢያቸው ያለውን ተሞክሮ በማንሳት የሚማማሩበትና ተሞክሮዎችን የሚለዋወጡበት ቻናል እንዲሆን በማሰብ ነው።
Members: 152
ይህ group በሁለተኛ ደረጃ በኮሎጆችና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲው የምገኙ የጃንጋሎ ጣዶታና ጃንጋሎ ጦሼ የሁለቱም ቀበሌ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረት መንፈሳዊ ነገር የምከፋፈሉበት ግሩፕ ነው። ሆኮ ግርጃ ስዳማ ኢትዮጵያ
Members: 144
ማሳሰቢያ "ይህ የላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ሰንበት ት/ቤት የ፰ተኛ እና የ፱ ነኛ ክፍል ተማሪዎች ግሩፕ ነው። በዚህ ግሩፕ ላይ የተለያዩ ትምህርቶች፣መልዕክቶች እና መረጃዎችን የምናስተላልፋበት ነው።
Members: 127
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን☞ይህ ግሩፕ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን☞የምንማርበት☞የምናውቅበት☞የምንወያይበት አስተምህሮአዊ ቻናል ነው.
Members: 126
ይህ የዝዋይ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሕብረት የቴሌግራም ግሩፕ ነው ። የወጣቶች ፕሮግራም ላይ የሚተላለፉ ዝግጅቶችን እንዲሁም ወጣቶችን የሚመለከቱ የተለያዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው ።“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15
Members: 115
♠ይህ ይፋዊ የአስኮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል የቴሌግራም ገፅ ነው♠በዚህ ገጽ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡- የቅድስት ቤተክስቲያናችንን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡
Members: 114
ይህ በቢሾፍቱ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቃል ጥናት አገልግሎት ስር የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን በህብረቱ ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች እያገለገሉ ከሚገኙ የቃል አስጠኚዎች ጋር መንፈሳዊ ህብረትን ለመጠበቅ የተከፈተ ግሩፕ ነው።
Members: 93
ይህ ግሩፕ የደባርቅ ቅድመ ግቢ ጉባዔ አባላቶች እንዲሁም ተሳታፊዎችሀሳብ እንዲሠጣጡበት ጥያቄ እንዲጠያየቁበት የተለያዩ ውይይቶችን እንዲወያዩበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው እንዲሁም የተለያዩ መልዕክቶችም ይተላለፉበታል"እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋግ መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበስብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ"
Members: 58