General Winget HFC
ጀነራል ዊንጌት ጤና ስፖርት ማህበር በ1989 ዓ.ም በጥቂት ጠንካራ የስፖርት አፍቃሪያን ተመሠረተ:: በአሁን ሰዓት አባላቱ 74 የደረሱ ሲሆን በጀነራል ዊንጌት ግቢ ዘወትር ሮብ እና አርብ ቀን ከ10-12 ሰዓት ዕሁድ ከጠዋቱ 12:00-6:00 ሰዓት ትሬኒግ እየተሰራ ማህበሩ ጤናውን እየጠበቀ ሲንሆ በማህበራዊ ጉዳዬች ላይም በመሳተፍ ተሸላሚ የሆነ አንጋፍ ማህበር ነው።
Subscribers: 82
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot