Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot
ሰላም የዘ ንስር ሚዲያ ቤተሰቦችዘ ንስር ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርአትና አስተምህሮን የጠበቁ መንፈሳዊ ነፍስን የሚያለመልሙ ቃለ እግዚአብሔርን፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን ፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን፣እንዲሁም መንፈሳዊ የሆኑ ስነጥበብ መርሐ ግብሮች የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።youtube አችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribers: 366
ይህ ከናኤል ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል ነው።ከናኤል ማለት "kennaa" ከምል የኦሮምኛ ቃልና "ኤል" ከምል የእብራይስጥ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው። በዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ይቀርባሉ። በተጨማሪም በአፋን ኦሮሞና አማርኛ ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ እናዘጋጃለን።ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ።
Subscribers: 93
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱአምላክ አሜን።. #ጽርሐ ጽዮንየኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮት እና ሥርዓት የጠበቁ መንፈሳዊ ፅሁፎች ፣ መዝሙራት እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።አስተያየትዎን፣ መንፈሳዊ ጦማሮችንና ሥዕላትን ያጋሩንኑ በጋራ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንማማር
Subscribers: 92