Dillnessa Zewdie ድልነሳ ዘዉዴ (እምቦሳዉ ድሌ)

https://t.me/dzewd

ድልነሳ ዘውዴ በደብረ ማርቆስ በማስተማር፥ በእግርኳስ ያጋጠሙትን ድንቅ ትዝታዎች የምናጋራበት መድረክ ሲሆን በተጨማሪም ተማሪዎቹ እና የስራ ባልደረቦቹ የነበራቸውን ትዝታ የሚገልጹበት መድረክ ጭምር ነው። በመጨረሻም እነዚህን ትዝታዎች በመጽሐፍ መልክ ለማሳተም ጥረት እናደርጋለን። በመሆኑም ተማሪዎቹ የሆናችሁ በተለያየ አገራት የምትኖሩ ትዝታዎቻችሁን እንድታጋሩን በአክብሮት እንጠይቃለን።

Subscribers: 56

Pionex Trading Platform

Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot